1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዴሞክራሲን የሚቀጩ መንግሥታት መወገዝ

ሰኞ፣ ሰኔ 28 2002

የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ህላሪ ክሊንተን ኢትዮጽያ እና ሌሎች አገራት መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት እና በሲቢክ ማህበራት ላይ የሚያደርሱትን ወከባ አወገዙ።

https://p.dw.com/p/OAwu
የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ህላሪ ክሊንተንምስል AP

ክሊንተን ይህን የገለጹት ፖላንድ ውስጥ በተካሄደው ዓለምአቀፍ የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ላይ ሲሆን የሲቪክ ማህበራትነ በሚያዋክቡ እና በሚያፍኑ አገራት ላይ ሁሉን አቀፍ ጫና እንዲደረግም ጠይቀዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ