ዳይመንድስ ሊግ-አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ…25 ግንቦት 2006ሰኞ፣ ግንቦት 25 2006በዩኤስ አሜሪካ የተካሄደው የዳይመንድስ ሊግ የአትሌቲክስ ጨዋታ፣ ከ50 የሚበልጡ ሀገራት የተሳተፉበት እና 21 የተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች የታየበት በቦትስዋና የተካሄደው ሁለተኛው የአፍሪቃ ወጣቶች ውድድር ፣https://p.dw.com/p/1CAYPየካሜሩን እና የጀርመን ቡድኖች ወዳጅነት ጨዋታምስል Simon Hofmann/Bongarts/Getty Imagesማስታወቂያ በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ያለው የሜዳ ቴኒስ ውድድር ፣ እንዲሁም፣ እግር ኳስ ፣ ቡጢ እና በዓለም እግር ኳስ ፌዴሬሽን ላይ የተሰነዘረው የሙስና ወቀሳ የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ያተኮረባቸው ጉዳዮች ናቸው። ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ