ዳኝነትን አስቦ-የመድረክ ሰዉ ሆነ | ባህል | DW | 05.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ዳኝነትን አስቦ-የመድረክ ሰዉ ሆነ

ወጣቱ ሕግ አጥንቶ ሊመረቅ፣ ለተጨማሪ ጥናት ወደ ዉጪ ሊሔድ እየተዘጋጀ ሲተዉን፣ ንጉሱ አዩት።ወደዱት።ድራማ አጥና አሉት።በቃ። ተስፋዬ ገሠሠ፣ እሱን ሆነ።እንግዳችን ነዉ።