ዳርፉርና የአውሮጳ ሚና | አፍሪቃ | DW | 02.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ዳርፉርና የአውሮጳ ሚና

የተመድ ጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ከዘጠኝ ወራት አዳጋች ድርድር በኋላ ወደ ዳርፉር፡ ሱዳን 26,000 ወታደሮች የሚኖሩት ከተመድ እና ከአፍሪቃ ኅብረት የሚውጣጣ ሰላም አስከባሪ ጓድ ለመላክ ተስማማ። ሰላም አስከባሪው ሰራዊት በዳርፉር ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ በምዕራባዊው የሱዳን ግዛት የቀጠለውን፡ ብዙዎች ከጎሳ ጭፍጨፋ ጋር የሚያመሳስሉትን ግድያ የማስቆም ተልዕኮ ይኖረዋል። በዳርፉር ለተሰማራው የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ሁለት መቶ ወታደሮች የ

የአውሮጳ የውጭና የጸጥታ ጉዳይ ተጠሪ ኻቪየር ሶላና

የአውሮጳ የውጭና የጸጥታ ጉዳይ ተጠሪ ኻቪየር ሶላና

��ከችው ጀርመን ለቅይጡ ሰራዊት ተጨማሪ ወታደር እንደማትልክ አስታውቃለች። ይሁን እንጂ፡ካለፉት ጊዚያት ወዲህ ብዙዎች የአውሮጳውያን ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል የሚለውን ሀሳብ ሲያስተጋቡ ይሰማል።