ዳርፉርና የሰላሙ ድርድር | የጋዜጦች አምድ | DW | 05.05.2006
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ዳርፉርና የሰላሙ ድርድር

የዳርፉር ውዝግብ

የዳርፉር ስደተኞች

የዳርፉር ስደተኞች

ለዳርፉር ውዝግብ መፍትሔ ለማፈላለግ በአቡዣ ናይጀሪያ የተጀመረውና አሁንም በመካሄድ ላይ የሚገኘው ድርድር እንዳይከሽፍ አሠጋ። ከሱዳን መንግሥት ጋር ከሚፋለሙት ሦስት ያማፅያን ቡድኖች መካከል ሁለቱ የአፍሪቃ ኅብረት አደራዳሪዎች ያዘጋጁትን የሰላም ውል ለመቀበል እስካሁን ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል።