ዲትሮይት የክስረትዋ መንሥዔ | ኤኮኖሚ | DW | 31.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

ዲትሮይት የክስረትዋ መንሥዔ

እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር በ1701 ፈረንሳዊዉ የቅኝ ገዢ ጦር መኮንን አንቶኒዮ ደ ላ ሞንቴ ካዲላክ የቆረቆራት ከተማ ከሰሜን አሜሪካ ትላልቅ ከተሞች አንዷ ለመሆን ብዙ ጊዜ አልወሰደባትም።ዲትሮዮት።

5.2 ሚሊዮን ሕዝቧ እንደ እስከ-ዘንድሮዉ ወግ ቢሆን ባለፈዉ ቅዳሜ የትልቂቱን ከተማ 312ኛ የምሥረታ በዓል በትልቅ ድግስ ፌስታ ባከበረ ነበር።አልሆነም።

Bildergalerie Detroit ist bankrott

የመኪናው ኢንዱስትሪ

የትልቂቱ ከተማ የትልቅ የገቢ ምንጭ የሆነዉ የመኪና ኢንድስትሪ ጥንጣን እንደበላዉ እንጨት ሲቦረቦር፥ የከማይቱም ኢኮኖሚም ይንኮታኮት ገባ።አዳኝ ታገኝ ይሆን?

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic