ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከቅኝ ግዛት ነጻ | ኢትዮጵያ | DW | 29.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከቅኝ ግዛት ነጻ

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጣች ሃምሳኛ(30.06) አመትዋን አስቆጠረች።

default

የተ.መ.ድ ሰላም አስከባሪ ጓድ በኪንሻሳ

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን በቅኝ ግዛት ይዛ የቆየችዉ ቤልጂየም ኮንጎን ለቃ ከወጣችበት ግዜ ጀምሮ የአገሪቷ ተወላጆች አገሪቷን ማስተዳደራቸዉን ጀምረዋል። ከዚህም ግዜ ወዲህ በኮንጎ አንባገነናዊነት ሰፍኖ አገሪቷ በመንኮታኮት ከባድ ጦርነት ዉስጥ ተዘፍቃለች። አገሪቷ ነጻነት ቀንዋን እንዴት ይሆን የምታከብረዉ ? የዶቼ-ቬለዋ Brigitta Moll የዘገበችዉን አዜብ ታደሰ እንዲህ ታቀርባለች!

አዜብ ታደሰ፣ አርያም ተክሌ