ደንና የአኗኗር ይትበሃል | ጤና እና አካባቢ | DW | 20.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ደንና የአኗኗር ይትበሃል

ላለፉት በርካታ ዓመታት የኢትዮጵያ የደን ሃብት ከጊዜ ወደጊዜ ይዞታዉ እየቀነሰ መሄዱ ነዉ የሚነገረዉ።

default

ሰሞኑን ደግሞ አዲስ ዜና በዚሁ ዘርፍ መሰማት ጀምሯል፤ የአገሪቱ የደን ስርጭት ወርዶ ከነበረበት በሶስት እጅ እጥፍ ማደጉ፤ ይህ ዘገባ አስደሳች ብቻ ሳይሆን አጠያያቂ መስሏል። የተጠቀሰዉ የደን ልማት የሚታይባቸዉ አካባቢዎች፤ እንዲሁም የተተከለዉ የዛፍ ዓይነት ቢታወቅ ደግሞ ለማረጋገጥ ብቻ ሳይሆን የተጀመረዉን ጥረት በስፋት ለመቀጠልም ለሌላዉ የኅብረተሰብ ክፍል አርዓያነቱ የጎላ ይሆናል።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች