ደቡብ አፍሪቃ ያሉ ስደተኞች ቅሬታ  | አፍሪቃ | DW | 17.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ደቡብ አፍሪቃ ያሉ ስደተኞች ቅሬታ 

በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ሶማልያውያን ስደተኞች  በሀገር አስተዳደር ሚንስቴር  የስደተኞች ጉዳይን  የሚመለከተው ክፍል አሰራር ፣ የሰብዓዊ መብትን የሚጥስ ነው በሚል ቅሬታቸውን አሰሙ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:14
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:14 ደቂቃ

ኢትዮጵያውያን እና ሶማልያውያን ስደተኞች በደቡብ አፍሪቃ

 

ስደተኞቹ  የመኖሪያ ፈቃዳቸውን ለማሳደስ በሚፈልጉበትም ጊዜ ብዙ መንገላታት እንደሚደርስባቸው ገልጸዋል። አንድ ከፍተኛ የደቡብ አፍሪቃ ሀገር አስተዳደር ሚንስቴር ባለስልጣን በመስሪያ ቤቱ ይታያል የሚባለውን ብልሹ አሰራር ለማስተካካል እየተሰራ መሆኑን አመልክተዋል።

መላኩ አየለ

አርያም ተክሌ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች