ደቡብ አፍሪቃና የውጭ ተወላጆች | ፖለቲካ | DW | 02.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ፖለቲካ

ደቡብ አፍሪቃና የውጭ ተወላጆች

1)ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በስደተኞች ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት ተነስቶ የነበረው የብዙ ሰው መገደል፡ መፈናቀልና መሸሽ ምክንያት የሆነው ጥቃቱ በወቅቱ ቢቆምም፡ ድርጊቱ አሁንም ማነጋገሩን ቀጥሎዋል። 2) በዚያው በደቡብ አፍሪቃ በተካሄደው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ ጉባዔ ላይ በአፍሪቃ የታየው ዕድገት በሰፊው ተመክሮበታል።

ፀረ ጥቃት ተቃውሞ ሠልፍ

ፀረ ጥቃት ተቃውሞ ሠልፍ