ደቡብ አፍሪቃና የአቶም ኃይል ምንጭ አውታሮች | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 22.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ደቡብ አፍሪቃና የአቶም ኃይል ምንጭ አውታሮች

ደቡብ አፍሪቃ የኑክልዬር ኃይልን በቀዳሚ የኃይል ምንጭነት ለመጠቀም የሚያስችላትን እቅድ ማጽደቋ ተነገረ።

default

ውሳኔው የተላለፈው ፤ በጃፓኑ የፉኩሺማ የአቶም ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ያጋጠመውን ፍንዳታ ተከትሎ መሆኑ ደግሞ አነጋጋሪ አድርጎታል።

ዓለማየሁ ኢያሱ

አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች