ደቡብ ሱዳን እና የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት | አፍሪቃ | DW | 11.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ደቡብ ሱዳን እና የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት

የተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ዲፕሎማቶች በደቡብ ሱዳን ተጨማሪ 4,000 ወታደሮች እንዲሰማሩ ቀደም ሲል ዩኤስ አሜሪካ ያቀረበችው ረቂቅ ውሳኔ ላይ ማሻሻያ አድርገው የጓዱን ተልዕኮ ለመጀመሪያ በአራት ወራት ለመገደብ መወሰናቸው ተገለጸ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:29

ደቡብ ሱዳን

በማሻሻያው ውሳኔ መሰረት ይሰማራ የተባለው ጓድ ደቡብ ሱዳንን ለቆ የሚወጣበት ግልጽ እቅድ እንደሚኖር እና ከሀገሪቱ መንግሥትም ጋር ባንድነት እንደሚሰራ ተመልክቶዋል። የተመድ ፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ማሻሻያውን ለምን ማድረግ እንዳስፈለገው እና በረቂቁ ውሳኔ ሰበብ በደቡብ ሱዳን መንግሥት እና በተመድ መካከል የቀጠለው ክርክር ምክንያትን እንዲያብራራልን የናይሮቢ ወኪላችን ፋሲል ግርማ ጠይቄዋለሁ።

ፋሲል ግርማ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic