ደቡብ ሱዳን በሚገኝ አማፂ ቡድን ለአደጋ የተጋለጡ ሰዎች | 1/1994 | DW | 07.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

1/1994

ደቡብ ሱዳን በሚገኝ አማፂ ቡድን ለአደጋ የተጋለጡ ሰዎች

የጌታ ተፋላሚ ብለው እራሳቸውን ይጠራሉ። በአለቃቸው ጆሴፕ ኮኒ እየተመሩ ይዋጋሉ። እኢአ በ 1987 ዓ ም የተቋቋመው ይህ ቡድን ከአራት አመት ጀምሮ በዲሞክራቲክ ሬፖፕሊክ ኮንጎና በደቡብ ሱዳን ላይ ዘምተዋል።

default

የLRA ዮጋንዳዊ ጉዳተኛ

ግፋ ቢል አንድ ሺ ናቸው። ቢሆንም ሽብር ለመፍጠር በቂ ብቃት አላቸው። የአማፂ ታጋዮቹ የጌታ ተፋላሚ፤ በምህፃሩ LRA ይባላሉ። ማንም በእርግጥ ስለዚህ ቡድን አቋም አያውቅም ማለት ይቻላል። ስለ ቡድኑ ተንታኞች በእርግጠኝነት መናገር የሚችሉት- ቡድኑ ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ ነው። የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ዳኒኤል ፔልስ ለአደጋ የተጋለጡትን አነጋፍሮ የፃፈውን ልደት አበበ ታቀርበዋለች። ልደት አበበ

Audios and videos on the topic