ደቡብ ሱዳንና የአውሮፓው ኅብረት | አፍሪቃ | DW | 06.01.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ደቡብ ሱዳንና የአውሮፓው ኅብረት

ከ ሶስት ሳምንት ገደማ በፊት በደቡብ ሱዳን የተቀሰቀሰውን የአርስ በርስ ጦርነት ለማስቆም አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረው የሽምግልና ኺደት ፣ ሁለቱን ወገኖች ወደ

Gespräche über Waffenruhe in Südsudan Verhandlungen in Addis Abeba Nhil Deng Nhil

የደቡብ ሱዳን መንግሥት ተቃዋሚ ቡድn ተወካይ ኒል ዴንግ ኒል

ድርድር ያመጣ ቢሆንም፣ ጦርነቱ ግን አሁንም እንዳልቆመና እስካሁንም ከአንድ ሺ በላይ ሰዎች እንደተገደሉ ነው የዓለም አቀፍ ድርጅቶች አስታውቀዋል፤ በትናንትናው ዕለት አንድ የመንግሥት ጦር ኃይል ጀኔራል ፣ባማጽያኑ ኃይሎች ከበባ መገደላቸውም ተወርቷል። ስለደቡብ ሱዳን ውዝግብና ስለአውሮፓው ኅብረት አቋም ገበያው ንጉሤ ተከታዩን ዘገባ ልኳል።

ገበያው ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic