ደቡብ ሱዳንና የማላካል ግድያ ምርመራ | አፍሪቃ | DW | 30.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ደቡብ ሱዳንና የማላካል ግድያ ምርመራ

በደቡብ ሱዳን ባለፈው ጥቅምት ወር ተቀናቃኝ ወገኖች ወደ 245 ሺ ተፈናቃዮች ከለላ ባገኙበት በተመድ ተልዕኮ በጣሉት ጥቃት በርካቶች ተገድለው ብዙዎችም መቁሰላቸው ይታወሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:44

ማላካል

ባካባቢው የነበረው፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ጭምር የሚጠቃለሉበት የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም አስከባሪ ሰራዊት አባላት በዚያን ወቅት ተፈናቃዮችን ለመርዳት ርምጃ የወሰዱት 15 ሰዓታት ዘግይተው ነው የተባለበትን ወቀሳ የተመለከተ አንድ ዘገባ ሰሞኑን ለተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ቀርቦዋል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic