ደቡብ ሱዳንና አጠቃላዩ የሱዳን ምርጫ | አፍሪቃ | DW | 14.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ደቡብ ሱዳንና አጠቃላዩ የሱዳን ምርጫ

በናይቫሻ በተፈረመው የሱዳን የሰላም ውል መሰረት እንደተወሰነው፡ ከአራት ዓመት በኋላ በደቡብ ሱዳን ይኸው አካባቢ የራሱን ዕጣ ራሱ የሚወስንበት ሬፈረንደም ይደረጋል። ይሁንና፡ ከዚሁ ሬፈረንደም ይበልጥ ከሁለት ዓመት በኋላ እአአ በ 2009 ዓም በሀገሪቱ የሚካሄደው አጠቃላይ ምርጫ የበለጠ ትርጓሜ ሊኖረው እንደሚችል፡ አርያም ተክሌ ያነጋገረቻቸው ለዓለም አቀፍ ውዝግቦች የመፍትሄ ሀሳብ የሚያቀርበው ድርጅት የፖለቲካ አስተንታኝ ፍራንስዋ ግሪኞ ይገምታሉ።

በናይቫሻ የተፈረመው የሱዳን የሰላም ውል

በናይቫሻ የተፈረመው የሱዳን የሰላም ውል