ደሞዝ ያልተሰጣቸው የኤምባሲ ሠራተኞች | አፍሪቃ | DW | 02.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ደሞዝ ያልተሰጣቸው የኤምባሲ ሠራተኞች

በኢትዮጵያ የሚገኘው የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሬፐንሊክ ኤምባሲ ለ 14 የቀድሞ ሠራተኞቹ ከ 25 ወራት በላይ ደሞዛቸውን ሳይከፍል መቅረቱን ፤ ክፍያ ያላገኙት ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ወቀሳ በማሰማት ላይ ይገኛሉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:46 ደቂቃ

የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሬፐንሊክ

የኤምባሲው አምባሳደር፤ የተወሰኑት እዳቸው እየተከፈለ ሲሆን የሌሎቹን ሰነድ ደግሞ ኪንሻሳ እንደሚመለከት ለዶይቸ ቬለ ሲያስታውቁ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደግሞ ጉዳዩን እየተከታተለ መሆኑን በስፍራው ለሚገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ገልጿል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች