ብሩህ ተስፋ ሰጪው የቡና ገበያ
የሚባክን አንዳች ጊዜ የለም
አስቴር እንዳለ ስኒዎቹን ካጣጠበች በኋላ በፍጥነት ወደ ዘንቢሏ በመክተት የሚቀጥሉት ደምበኞቿ ወደሚገኙበት ቦታ ለመሄድ መንገዱን እያቋረጠች ነው። ጊዜ አባከነች ማለት ሸጣ የምታገኘው ገንዘቧም ቀነሰ ማለት ነው። አስቴር ከአንዱ ምግብ ቤት ወይም ቡና ቤት አጠገብ ቦታ ተከራይታ የጀበና ቡና የምትሸጥበት በቂ ገንዘብ ገና አላጠራቀመችም።
አዘጋጅ: ጀምስ ጀፍሬይ / ማንተጋፍቶት ስለሺ