ይሁንታ ያገኘዉ አዲስ ህገመንግስት በኬንያ | ኢትዮጵያ | DW | 05.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ይሁንታ ያገኘዉ አዲስ ህገመንግስት በኬንያ

ኬንያ አዲሱን ረቂቅ ህገ መንግስት በከፍተኛ ድምፅ መቀበሏን የሚያመላክቱ ዜናዎች እየወጡ ነዉ።

default

ከእንግዲህ ኪባኪ በኬንያ ታሪክ አይረሱም!

ድምፁን ለመስጠት ከተመዘገበዉ ከ12ሚሊዮን በላይ ከሆነዉ መራጭ መካከል እንካሁን ከተቆጠረዉ 73በመቶዉ ይሁንታዉን ለአዲሱ ህገመንግስት ሰጥቷል። እንዲያም ሆኖ ህገመንግስቱ ተቀባይነት አግኝቶ ጸደቀ ማለት ወዲያዉ ተግባራዊ ይሆናል ማለት አይደለም። ኬንያ ግን በአመፅና በግጭት ታጅቦ እስከዛሬ ከሚጠቀሰዉ ያለፈዉ ወቅት ምርጫ ተሸጋግራ ህዝብ በሰላም ወጥቶ የፈለገዉን ድምፅ ሰጥቶ የገባባት አገር ለመሆን በቅታለች።

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ