′ያተኮሰው′ የእስራኤል ምክር ቤት ምርጫ | ማሕደረ ዜና | DW | 16.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ማሕደረ ዜና

'ያተኮሰው' የእስራኤል ምክር ቤት ምርጫ

120 መቀመጫዎች ላሉት እና 'ክነሰት' በመባል ለሚታወቀው የእስራኤል ምክር ቤት ነገ ምርጫ ይካሄዳል።በምርጫው 26 የፖለቲካ ፓርቲዎች ይሳተፋሉ። ለረጅም አመታት ስልጣን ላይ የቆዩት ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከስልጣንና ከፓርቲ ካባረሯቸው ዚፒ ሊቭኒ እና ከኢዝሃቅ ሄርዞግ ጠንካራ ፉክክር ገጥሟቸዋል።

Audios and videos on the topic