«ያባትዋ ልጅ» | ባህል | DW | 11.12.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

«ያባትዋ ልጅ»

የመጀመሪያ መፅሀፏን «ባርቾ» ብላዋለች ።ሁለተኛዉን «በቅርብ ቀን» ብላናለች። ከዚህም ሌላ በተለይ በማሕባራዊ መገናኛ ዘዴ ተሳትፎዋ በይበልጥ በፌስቡክ ጽሑፎቿ ትታወቃለች።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 13:52
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
13:52 ደቂቃ

መዝናኛ፤ «ያባትዋ ልጅ»

ሁለተኛ ደረጃን ኮኮበ ፅባሕ ትምሕርት ቤት ተማረች።አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት አጠናች።«ጥሩ» ያለችዉን ሥራ ያዘች።እና ትፅፍ ገባች።የመጀመሪያ መፅሐፍዋ ለሰወስተኛ ጊዜ ታትሟል።ርዕሱን «ባርቾ» ብላዋለች። ሁለተኛዉን «በቅርብ ቀን» ብላናለች። ከቀዳሚዉም፤ ከሚጠበቀዉም የቀደሙት ግን የማሕባራዊ መገናኛ ዘዴ ፅሁፎችዋ ናቸዉ።የፌስቡክ።

«አዙሪቱና የዞረብን እኛ» ይላል -መስከረም ማብቂያ የለጠፈችዉ ግጥም መሰል መጣጥፍ።ሕይወት እምሻዉ የዛሬ እንግዳችን ናት።

ነጋሽ መሐመድ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic