ያልተፈታዉ የሰሜን ደቡብ ኮርያዎች አምባጓሮ | ዓለም | DW | 24.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ያልተፈታዉ የሰሜን ደቡብ ኮርያዎች አምባጓሮ

ሰሜን ኮርያ ከደቡብ ኮርያ ወደምታወዛግባት የደሴት ግዛት ሮኬቶችን መተኮሷ ከሴዉል ብቻ ሳይሆን፤ የተመድን ጨምሮ ከተለያዩ ወገኖች ትችትና ዉግዘትን አስከትሎባታል።

default

ዮንፒዮንግ ደሴት በጥቃቱ ሂደት

ጥቃቱ ያስደነገጣቸዉና ጦርነት ሊቀጥል ይችል ይሆናል የሚል ስጋት ያደረባቸዉ ደቡብ ኮርያዉያን ዛሬ ወደጎዳና በመዉጣት ቁጣቸዉን የሰሜን ኮርያን ባንዲራ በማቃጠል የገለፁ ሲሆን፤ መንግስታቸዉ ርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል። ትናንት በተሰነዘረዉ ጥቃት የአራት ሰዎች ህይወት ጠፍቷል ወደ19 የሚደርሱ ቤቶችም ተቃጥለዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ