ያልሰመረው የሆረዬ ፕሮጀክት | ጤና እና አካባቢ | DW | 10.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ያልሰመረው የሆረዬ ፕሮጀክት

ትግራይ ውስጥ በራያ አካባቢ ከዚህ ቀደም የተጀመረው ሆረዬ የተባለው ፕሮጀክት ውጤት አለማምጣቱን ገበሬዎች አስታወቁ ።

default

ለውሐ ማቆሪያ የታሰቡት ላስቲኮች በጣሪያ ላይ

ገበሬዎቹ ለዶቼቬለ በሰጡት አስተያየት ከላይ የወረደ መመሪያ ነው ተብሎ የተጫነባቸው የውሐ ማቆር ሥራ ጉልበት ከማባከን በስተቀር አንድም ጥቅም እንዳላስገኘላቸው ተናግረዋል ። ይልቁንም ለዚሁ ሥራ ተብሎ የታደለውን ላስቲክ ለታሰበለት የውሐ ማቆሪያ ሳይሆን ለቤት ክዳንና ሌሎች ግልጋሎቶች ጥቅም ላይ ማዋላቸውንም አስታውቀዋል ። ሥራው ውጤታማ ያልሆነበት ምክንያት በቂ ጥናት ተደርጎ ባለመጀመሩ መሆኑን በወቅቱ በዚህ ስራ ላይ የተካፈለ አንድ የእርሻ ልማት ሰራተኛ ተናግሯል ። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከመቀሌ ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic