ያልሠመረው የየመን የሰላም ድርድር | ዓለም | DW | 21.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ያልሠመረው የየመን የሰላም ድርድር

በስዊዘርላንድ ሲካሄድ የከረመው የየመን ተፋላሚ ኃይላት የሰላም ድርድር ያለምንም ስምምነት እሁድ ታኅሳስ 10 ቀን፣ 2008 ዓ.ም. መበተኑ ተዘግቧል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:51
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:51 ደቂቃ

የየመን የሰላም ድርድር መሰናከል

ለዘጠኝ ወራት የዘለቀውንና የውጭ ጣልቃ ገብነት ያስከተለውን ጦርነት ለማስቆም የታለመው ድርድር ከአንድ ወር ግድም በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚኪያሄድ ተጠቅሷል። የየመን የሰላም ተደራዳሪዎች የሚፈለገው ስምምነት ላይ ያለመድረሳቸውን በተመለከተ የሰነዓ ተባባሪ ወኪላችን ግሩም ተክለሐይማኖትን በስልክ አነጋግሬው ነበር። ግሩም ስለየመን ወቅታዊ ኹኔታ በማብራራት ይጀምራል።

ግሩም ተክለሐይማኖት
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic