ያልለየለት የቡሩንዲ እጣ ፈንታ | አፍሪቃ | DW | 05.08.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ያልለየለት የቡሩንዲ እጣ ፈንታ

የቡሩንዲ ፕሬዚደንት ፒየር ንኩሩንዚዛ የሃገሪቱን ሕገ መንግሥት በመጣስ ለሶስተኛ ሥልጣነ ዘመን ተወዳድረው እንዳሸነፉ ቢያስታውቁም፣ ካለተቃዋሚዎች ተሳትፎ ሃገሪቱን ሊመሩ አይችሉም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:02
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:02 ደቂቃ

ገና ያልለየለት የቡሩንዲ እጣ ፈንታ

ምክንያቱም300,000 ሰዎች ሕይወት ያጠፋውን የቡሩንዲን የርስበርስ ጦርነት ያበቃው እአአ በ2005 ዓም በአሩሻ ታንዛንያ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት፣ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት እና ምክትል ፕሬዚደንት የተለያዩ ፓርቲዎች አባላት መሆን አለባቸው። ይሁንና፣ ዶሚቲል ኪራምቩ እንደምትለው፣ ተቃዋሚዎች መካከል ስምምነት ባለመኖሩ የሃገሪቱ እጣ ፈንታ ገና አለየለትም።

ዶሚቲል ኪራምቩ/ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic