ያለ ውጤት ያበቃው የፋኦ ጉባኤ | ዓለም | DW | 18.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ያለ ውጤት ያበቃው የፋኦ ጉባኤ

የዓለም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሮማ ኢጣልያ ካለፈው ሰኞ ወዲህ የተካሄደው የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ።

default

የስድሳ ሀገሮች መሪዎችን ያሳተፈው ጉባዔ ረሀብን ለመታገል የሚቻልበትን አዲስ ስልትም ሆነ አዲስ የጊዜ ገደብ ሳያስቀምጥ በማብቃቱ ጉባዔውን የጠራው ፋኦ እና በርካታ የርዳታ ድርጅቶች ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው።

ተኽለእዝጊ ገብረየሱስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ