ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ | ኢትዮጵያ | DW | 12.05.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ

ፖሊስ በተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ ቢጠይቅም እስካሁን በይፋ ክስ አልመሰረተም ጋዜጠኛ ጌታቸዉን አለቀቀም።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:00
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:00 ደቂቃ

ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ

ነገረ ኢትዮጵያ የተሰኘዉ የሠማያዊ ፓርቲ ጋዜጣ አዘጋጅ ጌታቸዉ ሽፈራዉ ክስ ሳይመሰረትበት ከአራት ወራት በላይ መታሠሩን ጠበቃዉ አስታወቁ።ጠበቃ አመሐ መኮንንን ዛሬ እንዳስታወቁት የሐገሪቱ የፀረ-ሽብር አዋጅ በሚያዘዉ መሠረት ፖሊስ በደንበኛቸዉ ላይ በአራት ወራት ዉስጥ ክስ መመሥረት አለያም እስረኛዉን መልቀቅ ነበረበት።ፖሊስ በተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ ቢጠይቅም እስካሁን በይፋ ክስ አልመሰረተም ጋዜጠኛ ጌታቸዉን አለቀቀምም።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች