ዩ ኤስ አሜሪካ ማሳሰቢያ ለኤርትራ | ኢትዮጵያ | DW | 30.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ዩ ኤስ አሜሪካ ማሳሰቢያ ለኤርትራ

ኤርትራ ከ ዩ ኤስ አሜሪካ ጋር ለማስተካከል ጥቂት ጊዜ ብቻ እንደሚቀራት በተመድ የአሜሪካ አምባሳደር ወ/ሮ ሱዛን ራይስ አስታወቁ።

default

ዩ ኤስ አሜሪካ የኤርትራ መንግስት በሶማሊያ መንግስት አንፃር የሚዋጉትን አክራሪ m ስሊም ቡድኖችን ታስታጥቃለች፤ ትደግፋለች ያለችበት ድርጊትም የፕሮዚደንት ባራክ ኦባማን መንግስት እንዳሳሰበ አምባሳደሯ በተጨማሪ ገልፀዋል። ኤርትራ ግን ይህንኑ የዩኤስ አሜሪካን ወቀሳ መሰረተ ቢስ ስትል አጣጥለዋለች።

ጎይቶም ቢሆን፤አርያም ተክሌ