ዩኤስ አሜሪካ እና የጥቁር አሜሪካውያን ተቃውሞ | ዓለም | DW | 22.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ዩኤስ አሜሪካ እና የጥቁር አሜሪካውያን ተቃውሞ

በዩኤስ አሜሪካ፣ ኖርዝ ካሮላይና የሻርሎት ከተማ ውስጥ ፖሊስ ከትናንት በስቲያ አንድ ጥቁር አሜሪካዊ ከገደለ በኋላ የተቀሰቀሰው የአደባባይ ተቃውሞ መላ ሀገሪቱን እንዳያዳርስ አሰጋ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:44

የኖርዝ ካሮላይናው ተቃውሞ

ፖሊስ ተቃዋሚዎችን በሚያስለቅስ ጢስ በትነዋል። ትናንት ማምሻውን እና ዛሬ ንጋት በቀጠለው ሁከት እና ከተቃዋሚዎች ጋር በተፈጠረው ግጭት 16 ፖሊሶች በተቃዋሚዎች የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል። የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሁሉም ወገኖች ከኃይሉ ተግባር በመቆጠብ ፣ ለችግሩ በሰላማዊ ዘዴ መፍትሔ እንዲያፈላልጉ ተማፅነዋል።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic