ዩኤስ አሜሪካ እና የጤና ዋስትናው ደንብ፣ | ዓለም | DW | 22.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዩኤስ አሜሪካ እና የጤና ዋስትናው ደንብ፣

የዩኤስ አሜሪካ ህግ መምሪያ ምክር ቤት የጤና ዋስትና የሌላቸውን 32 ሚሊዮን አሜሪካውያን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የጤና ዋስትና ደንብ ትናንት ሁለት መቶ አስራ ዘጠኝ ድምጽ አግኝቶ አለፈ።

default

በምክር ቤቱ የተወከሉት የሬፑብሊካውያኑ እንደራሴዎች በጠቅላላ የህጉን ረቂቅ በመቃወም ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

ክሪስቲና ቤርግማን/አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic