ዩኤስ አሜሪካ እና የመ/ምሥራቅ የሰላም ድርድር | ዓለም | DW | 09.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዩኤስ አሜሪካ እና የመ/ምሥራቅ የሰላም ድርድር

የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ ሰሞኑን በመካከለኛው ምሥራቅ ያካሄዱትን የስራ ጉብኝት ዛሬ አጠናቀቁ። ኬሪ በዚሁ ጉዞዋቸው ካለፉት ሁለት ቀናት ወዲህ ወደ ራማላ እና ኢየሩሣሌም በመሄድ ከ 2010 ዓም ወዲህ

የመካከለኛውን ምሥራቅ የሰላም ድርድር ካቋረጡት  ከፍልሥጤማውያን እና ከእሥራኤላውያን ባለሥልጣናት ጋ መክረዋል። የአሜሪካዊው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኬሪ ያካሄዱት ውይይት ዋነኛ ዓላማ ምን እንደነበር የሀይፋ  ወኪላችን ግርማው አሻግሬ ሲያብራራ፣


ግርማው አሻግሬ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ  

Audios and videos on the topic