ዩኤስ አሜሪካ፡ እስራኤል እና የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ሂደት | ዓለም | DW | 28.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዩኤስ አሜሪካ፡ እስራኤል እና የመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ሂደት

ዩኤስ አሜሪካ ሰሞኑን ሁለት ከፍተኛ ባለስልጣናትዋን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ላከች።

default

ጆርጅ ሚቼል እና ቤንያሚን ኔታንያሁ

እርግጥ፡ የፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ልዩ የመካከለኛ ምስራቅ ልዑክ ጆርጅ ሚቼል እና የመከላከያ ሚንስትር ሮበርት ጌትስ ወደዚሁ አካባቢ የተጓዙት እክል የገጠመውን የመካከለኛ ምስራቅ የሰላም ሂደት እንደገና ለማነቃቃት ነው። በሳምንቱ አጋማሽም አሜሪካዊው የብሄራዊ ጸጥታ አማካሪ፡ ጂም ጆንስ አካባቢውን እንደሚጎበኙ ይጠበቃል። ይሁንና፡ እስራኤል በያዘችው ዐረባዊ ግዛት፡ በምስራቅ ኢየሩሳሌም ጭምር መስራት የቀጠለችውን የሰፈራ ግንባታ እንድታቆም አሜሪካዊው ፕሬዚደንት ያቀረቡላትን ጥያቄ ያልተቀበለችበት ርምጃዋ በሁለቱ ሀገሮች መካከል ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ፈጥሮዋል። እስራኤል ይህንኑ ተጽዕኖ አሳዳሪ ያሜሪካውያን ልዑካን ጥረት እንዴት ትመለከተዋለች?

ዜናነህ መኮንን/አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic