ዩኤስ አሜሪካና የአፍሪቃ የጦር ዕዝዋ | የጋዜጦች አምድ | DW | 14.07.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ዩኤስ አሜሪካና የአፍሪቃ የጦር ዕዝዋ

1)እንደ አንድ የጀርመናውያን ዕለታዊው ጋዜጣ አስተያየት፡ ዩኤስ አሜሪካ ለአፍሪቃ አንድ የጦር ዕዝ ለማቋቋም የወሰነችው የአህጉሩን ጥቅም ሳይሆን፡ በዚያ ያለውን የራስዋን ጥቅም ለማስጠበቅ ብቻ ነው። 2) በኤድስ አስተላላፊው ኤች አይ ተህዋሲ የሚያዘውን ሰው ቁጥር ለመቀነስ ከገንዘብ ጎን የወሲብ ልማድን መቀየሩ ትልቅ አስተዋጽዖ እንደሚያበረክት አንድ ሌላ የአውሮጳውያኑ ዕለታዊ የዚምባብዌን ጥረት በምሳሌነት በመጥቀስ ጽፎዋል።