ዩኤስ አሜሪካ፣ምሥራቅ አውሮጳ እና የፀጥታ ጥበቃው ትብብር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 04.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

ዩኤስ አሜሪካ፣ምሥራቅ አውሮጳ እና የፀጥታ ጥበቃው ትብብር

ትናንት በፖላንድ መዲና ዎርሶ የአውሮጳ ጉብኝታቸውን የጀመሩት የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ሀገራቸው የምሥራቅ አውሮጳ ሀገራት ደህንነታቸውን እና ፀጥታቸውን ለማስጠበቅ በሚያደርጉት ተግባራቸው ላይ ከጎናቸው በመቆም

እንደምትደግፋቸው አረጋገጡ። ኦባማ ዩኤስ አሜሪካ በምሥራቅ አውሮጳ የምታደርገውን የፀጥታ ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል አንድ ቢልየን ዶላር ለመስጠትም ቃል ገብተዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic