ዩናይትድ ስቴትስ በምርጫ ዋዜማ | ዓለም | DW | 07.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ዩናይትድ ስቴትስ በምርጫ ዋዜማ

45ኛዉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ነገ ይካሄዳል። የዴሞክራቶች የመጀመሪያ ሴት ፕሬዝደንታዊ እጩ ሂላሪ ክሊንተን፤ ተፎካካሪያቸዉን የሬፐብሊካኑን እጩ ዶናልድ ትራምፕን በጠባብ ልዩነት እመሩ እንደሆነ የህዝብ አስተያየት መለኪያዎች እያሳዩ ነዉ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:53
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:53 ደቂቃ

የአሜሪካን ምርጫ

 

የፌደራል ቢሮዉ ምርመራ ክፍል የክሊንተንን ኤሚኤይል አስመልክቶ የተወራዉን ጥርጣሬ የሚያሳይ አዲስ መረጃ የለም ቢልም ትራምፕ ግን ተፎካካሪያቸዉ አጭበርብረዉ ቢመረጡም ቅሌቱ ተጋልጦ ከስልጣን ይርዳሉ እያሉ ነዉ። አንዳንድ መራጮችም በምርጫዉ ዋዜማ ማንን ለመምረጥ እንዳሰቡ ለዶቼ ቬለ ጠቁመዋል። ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ዲሲ መክብብ ሸዋ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic