የUNCTAD ዘገባና ኢትዮጵያ | አፍሪቃ | DW | 10.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የUNCTAD ዘገባና ኢትዮጵያ

ባቀረቡት ዘገባ እንዳሉት ኢትጵያን የመሣሰሉ ሐገራት ከወቅታዊ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ ይልቅ ለዘላቂ ልማት የሚረዱ የመዋቅር ማሻሻያዎችና መርሆችን መቅረፅ ለሕዝባቸዉ ዕድገት ይጠቅማል

default

አዳጊ ሐገራት ልማታቸዉን ለማሳደግ እና ለማጠናከር የሚረዳ መርሕ እንዲከተሉ የተባበሩት መንግሥታት የንግድ ልማት ጉባኤ (UNCTAD) ባለሙያ መከሩ።የድርጅቱ ተወካይ ዮርግ ማየር አዲስ አበባ ዉስጥ ባቀረቡት ዘገባ እንዳሉት ኢትጵያን የመሳሠሉ ሐገራት ከወቅታዊ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ ይልቅ ለዘላቂ ልማት የሚረዱ የመዋቅር ማሻሻያዎችና መርሆችን መቅረፅ ለሕዝባቸዉ ዕድገት ይጠቅማል።የባለሙያዉን ዘገባና ጥቆማ የተከታተሉት የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚንስቴር ባለሥልጣናት ዘገባዉን ለኢትዮጵያ «ጠቃሚ» ብለዉታል።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic