የNRW ምርጫና ዉጤቱ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 10.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የNRW ምርጫና ዉጤቱ

በጀርመን አገር በኖርድ ራይን ቬስትፋለን ግዛት ትናንት የተካሄደዉ የምክር ቤት ምርጫ በተጣማሪዎቹ የክርስቲያን ዴሞክራትና ነፃ ዴሞክራት ፓርቲዎች ጥምር አስተዳደር ላይ ሽንፈት አስከትሏል።

default

የሶሻል ዴሞክራቶች ፈንጠዝያ

በተቃራኒዉ ተጣማሪዎቹ ሶሻል ዴሞክራትና አረንጓዴዎቹ፤ ግራዉን ጨምሮ ድል ቀንቷቸዋል። እንደፖለቲካ ተንታኞች ግምት ከሆነም ይህ አዲሱ የፖለቲካ አዝማሚያም አሁን ስልጣን ላይ ለሚገኘዉ ለአገሪቱ የጥምር መንግስት ይዞታ ያሰጋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል፤

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ