የFAO ማስጠንቀቂያ | ኢትዮጵያ | DW | 17.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የFAO ማስጠንቀቂያ

ዋና ጽሕፈት ቤቱ በጣሊያን ሮም የሚገኘዉ የተመ የእርሻና የምግብ ድርጅት FAO በምስራቅ አፍሪቃ ሀገራት የታየዉ ዘግይቶ የመጣዉና በቂ ያልሆነዉ ዝናብ በአካባቢዉ የዉሃ እጥረትና የምርት ብልሽት ሊያስከትል እንደሚችል አስጠንቅቋል።

default

በተለይም በኬንያ፤ ኢትዮጵያና ጅቡቲ የተከሰተዉ የዉሃ እጥረት ከብት አርቢዎችና እንስሳትን ለችግር ሊዳርግ እንደሚችል ድርጅቱ አመልክቷል። በሚቀጥሉት ወራት ኤሊኖ የተባለዉ አዉሎ ነፋስ ከከባድ ዝናም ጋ ተቀላቅሎ ከመጣ ሁኔታዉ ሊለወጥ እንደሚችልም ከወዲሁ ጠቁሟል።

ተኽለእግዚ ገ/ኢየሱስ /ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ