የDW ወኪሎች ሥልጠና | ኢትዮጵያ | DW | 27.03.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የDW ወኪሎች ሥልጠና

የDW ሥራ አስፈፃሚ ፔተር ሊምቡርግ የመሩት የጣቢያዉ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ኢትዮጵያ ከሚገኙ የDW ዘጋቢዎች ጋርም ተወያይቷልአዳዲስ ለተቀጠሩ ለDW በተለይም ለአማርኛዉ ክፍል ዘጋቢዎች ለሥራቸዉ የሚያስፈልጓቸዉ አዳዲስ መሳሪያዎችን አስረክቧልም

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:22

ፀጥታ መታወኩ የDW ጋዜጠኞችን ያሰጋል


የDW ሥራ አስፈፃሚ ፔተር ሊምቡርግ የመሩት የጣቢያዉ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ኢትዮጵያ ከሚገኙ የDW ዘጋቢዎች ጋርም ተወያይቷል።አዳዲስ ለተቀጠሩ ለDW በተለይም ለአማርኛዉ ክፍል ዘጋቢዎች ለሥራቸዉ የሚያስፈልጓቸዉ አዳዲስ መሳሪያዎችን አስረክቧልም።ከባለሥልጣናቱ ጋር የተጓዘዉ ማንተጋፍቶት ሥለሺ ደግሞ ለአዳዲሶቹ ወኪሎቻችን ቴክኒካዊ ሥልጠና ስጥቷል።ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሥልጠናዉን ከተከታተሉት የበኒ ሻንጉል ጉሙዝ ወኪላችን ነጋሳ ደሳለኝንና ማንተጋፍቶትን አነጋግሮ ነበር።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ


 

Audios and videos on the topic