የ5ዓመቱ የኤኮኖሚ መ/ግብር እና የምጣኔ ሀብት ምሁራን አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 23.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የ5ዓመቱ የኤኮኖሚ መ/ግብር እና የምጣኔ ሀብት ምሁራን አስተያየት

የኤኮኖሚክስ እና የአካውንቲንግ ምሁራን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ባቀረቡት የአምስት ዓመት የኤኮኖሚ መርሀ ግብር ሳይንሳዊ የኤኮኖሚ ግብዓቶች ላይ ያልተመሰረተ መሆኑን አመለከቱ።

default

ምሁራኑ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ጠቅላይ ሚንስትሩ ባቀረቡት መንገድ ሊያድግ የሚችልበት የተመቻቸ ተጨባጭ ሁኔታ አለመኖሩን ገልጸዋል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች