የ41 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መታገድ | ኢትዮጵያ | DW | 24.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የ41 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መታገድ

በደቡብ ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ 41 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የክልሉ መስተዳድር ማገዱ ተሰምቷል።

default

መስተዳድሩ ባህልና የልማት መስመርን የሚያደናቅፍ ተግባራት በመፈጸማቸዉ አገድኩ ያ ደግሞ አዲስ አይደለም ይላል። ድርጅቶቹ ግን የአወዛጋቢዉ የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ማስተዳደሪያ አዲስ ህግ ሰለባ ሆንን ባይናቸዉ።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ