1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ3ቱ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 30 2007

ከምርጫ 2007 በኋላ ሶስቱ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ማለትም መኢአድ፣ ኤዴፓ እና ራእይ አብረው ለመስራት ተስማሙ።

https://p.dw.com/p/1Fu8Z
Äthiopien PK Oppositionsparteien
ምስል DW/G.T. Hailegiogis

[No title]

የሰወስቱ ፓርቲ መሪዎች ትናንት እንዳስታዉቁት የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ወቅት እንዲያነጋግሯቸው በፁሁፍ ጠይቀዋልም። መግለጫውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ፤ ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ