1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍራንክፉርት ድባብ ከጨዋታው በፊት

እሑድ፣ ሰኔ 16 2016

ጀርመን ከምድቧ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች ።ጀርመን በስድስት ስዊትዘርላንድ በአራት ነጥብ ከምድቡ አንደኛ እና ሁለተኛ ናቸው ።

https://p.dw.com/p/4hPLg
DFB Nationalmannschaft Training in Blankenhain
ምስል IMAGO/Harry Koerber

የፍራንክፉርት ድባብ ከጨዋታው በፊት

የ2024 የአውሮጳ እግር ኳስ ውድድር ዛሬም ቀጥሎ ያመሻል። ጀርመን ከምድቧ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች ።ጀርመን በስድስት ስዊትዘርላንድ በአራት ነጥብ ከምድቡ አንደኛ እና ሁለተኛ ናቸው ። ከምድቡ አንድ ነጥብ ያላት ስኮትላንድ እና ያለምንም ነጥብ መጨረሻ ላይ የሰፈረችው ሐንጋሪም በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር በተመሳሳይ ከምሽቱ አራት ሰአት ላይ ይጋጠማሉ ።  የስፖርት ዘጋቢያችን ማንተጋፍቶት ስለሺጨዋታው ወደሚካሄድበት ፍራንክፉርት ከተማ ተጉዟል።

ጨዋታው የሚጀምረው በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 4 ሰዓት ላይ ቢሆንም ያለውን ድባብ በተመለከተ ከቦን ጀምሮ ያስቃኘናል። የድምጽ ማዕቀፉን በመንካት ሙሉ ዝግጅቱን እንድታዳምት በአክብሮት እንጋብዛለን።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር