የ2013 የተፈጥሮ አደጋዎች ቅንት | ዜና፣ | DW | 31.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዜና፣

የ2013 የተፈጥሮ አደጋዎች ቅንት

ነገ አምና ለመባል የሰዓታት እድሜ የቀረዉ የጎርጎሪዮሳዊዉ የዘመን ቀመር 2013 የተለያዩ የተፈጥሮ ቁጣና አደጋዎችን አስተናግዷል። የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ኃያል ማዕበልና ሞገዶች፤ ጎርፍና ድርቅ።

Audios and videos on the topic