የ2012 የ ለንደን ኦሎምፒክ | ስፖርት | DW | 27.07.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የ2012 የ ለንደን ኦሎምፒክ

እ.ጎ.አ የ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ዛሬ ከምሽቱ 5 ሰዓት በይፋ ይጀመራል ። ብሪታኒያ ለመክፈቻው ስነስርዓት ብቻ 27 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣችው የብሪታኒያ ባለሥልጣናት የለንደኑ ኦሎምፒክ ወደር አይገኝለትም ሲሉ አስቀድመው ሲያስተዋውቁ ከርመዋል ።

እ.ጎ.አ የ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ዛሬ ከምሽቱ 5 ሰዓት በይፋ ይጀመራል ። ብሪታኒያ ለመክፈቻው ስነስርዓት ብቻ 27 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣችው የብሪታኒያ ባለሥልጣናት የለንደኑ ኦሎምፒክ ወደር አይገኝለትም ሲሉ አስቀድመው ሲያስተዋውቁ ከርመዋል ።

በኦሎምፒክ ውድድር መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ 15 ሺህ በጎ ፈቃደኞች ልዩ ልዩ ትርኢቶች በማቅረብ ይሳተፋሉ ። የኦሎምፒክ መክፈቻ ስነ ስርዓት በሚካሄድበት በለንደን መዳረሻው በስታራትፈርድ ስታድየም 62 ሺህ ተመልክቾች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ። በዓለም ዙሪያም በቢሊዮኖች የሚቀጠር ህዝብ ስነስርዓቱን በቲሌቬዥን ይከታተላል ። ስለ 2012 የለንደን ኦሎምፒክ ዝግጅት የለንደኑን ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ ።    
 
ድልነሳ ጌታነህ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 27.07.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15fZO
 • ቀን 27.07.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/15fZO