የ2011ዓ,ም ዓመታዊ ቅኝት | ጤና እና አካባቢ | DW | 27.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የ2011ዓ,ም ዓመታዊ ቅኝት

የአዉሮጳዉያኑ 2011ዓ,ም ሊጠናቀቅ የአራት ቀናት እድሜ ብቻ ቀርተዉታል።

default

የፊሊፒን የጎርፍ አደጋ ጥፋት

ዓመቱ ያስተናገዳቸዉ 365ቀናት የየራሳቸዉን ሥራ አከናዉነዉ ነዉ የሚያልፉት፤ ከጤናና የአካባቢ ተፈጥሮ አኳያ በዚህ ዓመት ምን ዓበይት ክንዉኖች ታይተዋል፤ ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢን የሚዳስሰዉ ዝግጅት በአጭሩ ይቃኛቸዋል።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic