የ2 ቱ የሱዳን መንግሥታት ስምምነት | አፍሪቃ | DW | 06.08.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የ2 ቱ የሱዳን መንግሥታት ስምምነት

ሁለቱ የሱዳን መንግሥታት ፣ 2 ወር ገደማ ያህል ያካሄዱት የሰላም ድርድር ፣ አወንታዊ ውጤት እንደታየበት፤ ዋናው ሸምጋይ ፤ የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንት ታቦ እምቤኪ አስታውቀዋል። አብዛኛው የአፍሪቃ ክፍል ፤ ከቅኝ አገዛዝ ከተላቀቀ ከ 50 ዓመት በላይ ቢሆንም የድንበር አካባቢ የካርታ ንድፍ ፤


በተለይ ደግሞ የከርሠ ምድር ሀብት መኖሩ ከተረጋገጠ፤ ለአምባጓሮ መጋበዙ አይቀሬ መስሎ መታየቱን ፣ የሱዳንና ደቡብ ሱዳን አለመግባባትም አንዱ ምክንያትይኸው መሆኑን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የላከው ዘገባ ያስረዳል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

,ክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic