የ19 አመቱ አትሌት መሀመድ አማን | ባሕል እና ወጣቶች | DW | 10.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባሕል እና ወጣቶች

የ19 አመቱ አትሌት መሀመድ አማን

በአጭር ርቀት የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ በመወዳደር የራሱንና የኢትዮጵያን ስም በማስጠራት ላይ የሚገኝ ወጣት አትሌት ነው።

መሀመድ ተወልዶ ያደገው በአርሲ ፤አሰላ ከተማ ነው። እሱ እንደሚለው የሩጫውን አለም እንደቀልድ ነው የተቀላቀለው። ዛሬ ሲሮጥ ሌሎች አይናቸውን ተክለው የሚከታተሉት አትሌት ለመሆን በቅቷል።

ስለ የአትሌቲክስ ህይወቱ ከዶይቸ ቬለ ጋ ያደርገውን ቆይታ የድምፅ ዘገባውን በመጫን መስማት ይችላሉ።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic