የ16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት ጋዜጣዊ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 08.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የ16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ የሆኑ 16 ፓርቲዎች የሚጠቃለሉበት ጥምረት በዛሬው ዕለት በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በአዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። በኢትዮጵያ የሚታዩትን ፖለቲካዊ ችግሮች ለማስወገድ የብሔራዊ እርቅ አጀንዳ ይዞ መቅረብ አስፈላጊ መሆኑን የተለያዩት ፓርቲዎች ተጠሪዎች አመልክተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:02

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት ጋ/መግለጫ

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic