የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብ/ፈተና መተላለፍ | ኢትዮጵያ | DW | 05.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብ/ፈተና መተላለፍ

ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ሳምንት 254,000 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና መፈተን ነበረባቸው። ግን፣ ፈተናው ሾልኮ በመውጣቱ ፈተናው እንዲቋረጥ ተደርጓል። ፈተናው አንድ ቀን ሲቀረው «ኮድ14» የሚባለው የእንግሊዝኛ ፈተና ከነመልሱ በማህበራዊ ድረገፅች በመሰራጨቱ መቋረጡን የትምህርት ሚንስቴር ገልጾዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 31:04

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብ/ፈተና

ሚንስቴሩ ለዚሁ ድርጊት «ሞራል የጎደላቸው» ያላቸውን ሰዎች ተጠያቂ አድርጓል። የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊው ፈተና ከሰኔ 27 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2008 እንዲደረግ ተወስኖዋል። ስለዚሁ ብዙ ማነጋገር የያዘው የፈተና መሰረቅ ጉዳይ ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic